ከደንብ ማስከበር ስራዎች አንፃር
ከደንብ ማስከበር ስራዎች አንፃር
* የከተማውን የህዝብና የመንግስት ጥቅም በማስከበር የደንብ መተላለፎችና ህገወጦችን ለህግ በማቅረብ የህግ የበላይነትን በከተማው ላይ የማረጋገጥ ስራ
*ህገወጥነትንና የደንብ መተላለፍ ጉዳዮችን ከእርምጃ ይልቅ መከላከል ላይ መሰረት ያደረገ ስራ ማላቅና ማጎልበት
*የለሙ ቦታዎች ላይ ያሉ የመሰረተ ልማት ጥበቃዎችን ማጠናከርና አደጋ እንዳይደርስባቸው መከላከል
* የመሰረተ ልማት ስርቆትን መከላከልና መቆጣጠር
* የለሙ የወንዝ ዳርቻ ስራዎቻችንን ከአደጋ ስጋት የመከላከል ስራና ከብክለት የፀዱ በማድረግ ከሆስታሎችና ከኢንድስትሪዎች የሚመጡ ፍሳሾች ላይ የምናደርጋቸውን የቁጥጥር ስራዎችን ማጠናከር
ክብርት ወ/ሮ ሊዲያ ግርማ
የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊና የክላስተሩ ሰብሳቢ