ከትራንስፖርት ስምሪት አንፃር
ከትራንስፖርት ስምሪት አንፃር
· የዜጎችን ደህንነት ማስጠበቅና በህግና በስርአት የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሰጥ ማድረግ
· ተርሚናሎች አካባቢ የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችንና ህወጥነት መፍታት
· ከታሪፍ በላይ አቆራርጠው የሚጭኑ ተሸከርካረዎች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር ማድረግ
· ተደራሽነት ላይ አልቀን ተፈፃሚነት ላይ አንሰራለን
· የትራፊክ ፍሰትና የደንብ ጥሰቶች ላይ የሚስተዋሉ የሌብነትና ብልሹ አሰራሮችን በመረም እርምጃ የመውሰድ
ክብርት ወ/ሮ ሊዲያ ግርማ
የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊና የክላስተሪ ሰብሳቢ