የአዲስ አበባ ከተማ የመልካም አስተዳደርና የህግ...

image description
- recent news   

የአዲስ አበባ ከተማ የመልካም አስተዳደርና የህግ ማስከበር ክላስተር የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫው :_ ከንግድ ስራዎች አንፃር

የአዲስ አበባ ከተማ የመልካም አስተዳደርና የህግ ማስከበር ክላስተር የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫው :_ ከንግድ ስራዎች አንፃር

ከህገወጥ ንግድ ቁጥጥርና የኑሮ ጫናን መቀነስን በተመለከተ

• ህገወጥ የንግድ ስርአት ላይ የተሰማሩ አካላትን ወደ ህጋዊ ስርአት እዲገቡ ማድረግ

• የቅዳሜና ዕሁድ የገበያ ማዕከከላት ቁጥርን መጨመርና የምርት ጥራቸውን ማስጠበቅ

• የኢኮኖሚ አሻጥርን መከላከልና ሰው ሰራሽ የዋጋ ንረትን መቆጣጠር

• ያለአግባብ ምርት ክምችት የሚያደርጉ የንግድ ተቋማት ላይ ጥብቅ ቁጥጥርና አሰሳ ማድረግና እርምጃ መውሰድ

• ያለንግድ ፈቃድ የሚነግዱ አካላት ላይ የቁጥጥር ስራን አልቆ መፈፀም

• የምሽት ንግድ በሙሉ አቅም ወደ ስራ እንዲገቡ ማድረግና በዋና ዋና መንገዶች ላይ በተቀመጡ 98 ሺህ የንግድ ተቋማት ወደ ስራ ማስገባት

• ያለደረሰኝ ንግድ የሚያከናውኑ ነጋዴዎች ወደ ሲሰተም እንዲገቡ ማድረግ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ይሆናል።

ክብርት ወ/ሮ ሊዲያ ግርማ

የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊና የክላስተሩ ሰብሳቢ