የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕግ ማስከበርና...

image description
image description
image description
image description
image description
image description
image description
- recent news   

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕግ ማስከበርና የመልካም አስተዳደር ክላስተር የ2019 በጀት ዓመት የአንደኛ ሩብ አመት አፈፃፀሙን በመገምገም የስምምነት ሰነድ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ከክላስተር 15 ተቋማት ጋር ተፈራርመዋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕግ ማስከበርና የመልካም አስተዳደር ክላስተር የ2019 በጀት ዓመት የአንደኛ ሩብ አመት አፈፃፀሙን በመገምገም የስምምነት ሰነድ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ከክላስተር 15 ተቋማት ጋር ተፈራርመዋል።

በመድረኩም የክላስተሩን የ2019 በጀት ዓመት የአንደኛ ሩብ አመት አፈፃፀሙን የክላስተሩ አባላትና የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት የገመገመ ሲሆን የነበረው አፈፃፀም ውጤታማ መሆኑ በግምገማ መድረኩ ተመላክቷል። በቀጣይም የተቋማቱን የሥራ አፈጻጸም ለማጠናከርና ውጤታማነትን ለማስቀጠል የስምምነት ፊርማ አከናውነዋል።

በፊርማው ስነ ስርዓት ወቅት የአንደኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም በመገምገም የተሳኩ ተግባራትን ፣ የታዩ ክፍተቶችንና በቀጣይ የሚወሰዱ የማሻሻያ እርምጃዎችና የትኩረት መስኮችን በቀጣይ አልቆ መፈፀም እንደሚጠበቅ የጋራ መግባባት ወስደዋል።

ጥቅምት 5/2019 ዓ.ም

ሰላም ከሁሉም... በሁሉም... ለሁሉም!

የፀጥታ መረጃ ጥቆማ ለመስጠት፦ 8882 ነፃ የስልክ

https://linktr.eተተተተe/qr/e5702bda-a953-4926-825