ዜና ሹመት

image description
- recent news   

ዜና ሹመት

 

ክብርት ወ/ሮ ሊዲያ ግርማ

የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ሁነው እንዲቀጥሉ ተሹመዋል።

እንኳን ደስ ያልዎት!!!

የተሰጣቸውን የህዝብ አደራና ኃላፊነት በብቃት ፣ በዕውቀት ፣ በጥንካሬ እና በፍፁም ሙያዊ ዲሲፕሊን በመምራት የከተማዋ ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥ ያስቻሉ ፣ የሕዝቦችን በሰላም ወጥቶ መግባት ቅድሚያ የሰጡ ፣ ወንጀልንና ወንጀሎችን በመጠየፍ በከተማው የወንጀል ምጣኔን በእጅጉ እንዲቀንስ ያስቻሉ አርአያ እና ቅን ጠንካራ ሴት መሪ - ክብርት ወ/ሮ ሊዲያ ግርማ ወንድሙ ናቸው ።

በዛሬው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ምስረታ ላይ በድጋሚ የከተማው ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በኃላፊነት እንዲመሩ ስለተመረጡ እንኳን ደስ ያለዎት።

የቢሮው መዋቅር በሙሉ እንዲሁም ሰላም ወዳዱ የከተማችን ነዋሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ/ እንኳን ደስ ያለን።