የሰላም ሰራዊት ለአካባቢው ሰላምና ደህንነት...

image description
image description
image description
image description
image description
image description
image description
image description
image description
- recent news   

የሰላም ሰራዊት ለአካባቢው ሰላምና ደህንነት ዘብ የቆመ ነው!

የሰላም ሰራዊት ለአካባቢው  ሰላምና ደህንነት   ዘብ የቆመ ነው!

አካባቢን በንቃት በመጠበቅ የከተማን ደህንነት የማረጋገጥ ስራ በከተማችን አዲስ አበባ በህዝቦች ተሳትፎ  በተጠናከረ መልኩ የቀጠለ ሲሆን  7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ በሰላም ለማሳለፍ የአቃቂ ወረዳ 13 እና የሸገር ሲቲ  ቲሉ ዲሚቱ ወረዳ የተቀናጀ የፀጥታ ስምሪት ሰጥተዋል።

የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የከተማዋን  ነዋሪዎች  ሰላምና ደህንነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የሚያስችል የጸጥታ አካላት እና የሰላም ሰራዊት የተቀናጀ የአንድ ማዕከል ስምሪት እየሰጠ ይገኛል።

በዚህም ህዝቡን ያሳተፈ የፀጥታና የወንጀል መከላከል ሰራ እየሰራና ከተማዋ የጀመረችውን የለውጥ ግስጋሴ እያስቀጠለ ከመሆኑ ባሻገር  መጭው ሀገራዊ ምርጫ ፍፁም ሰላማዊ እንዲሆን በንቃት እየሰራ   ይገኛል።

ግንቦት 11/2018 ዓ.ም (PSAB)

ሰላም ከሁሉም፣ በሁሉም፣ ለሁሉም!!!

ለፀጥታ መረጃ:--

https://linktr.ee/qr/e5702bda-a953-4926-8253-c3bd2f978c79