ከንቲባ አዳነች አቤቤ

image description
- recent news   

ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አገራችን ውስጥ ለዘመናት የግጭት ምክንያት የሆኑ ልዩነቶችን በማጥበብ እንዲሁም በብሔራዊ ምክክር በመፍታት፣ የግጭት መንስኤዎችን ከምንጫቸው በማድረቅ እና የህዝብን የሰላም እሴቶች በማዳበር፤ ሁላችንም እጅ ለእጅ ተያይዘን ለአስተማማኝ እና ዘላቂ ሰላም በጋራ ልንሰራ ይገባል 

ከንቲባ አዳነች አቤቤ