ቢሮው የአገልግሎት ቀንን ምክንያት በማድረግ የተ...

image description
image description
image description
image description
image description
image description
image description
image description
image description
- recent news   

ቢሮው የአገልግሎት ቀንን ምክንያት በማድረግ የተቀናጀ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል።

ቢሮው የአገልግሎት ቀንን ምክንያት በማድረግ የተቀናጀ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል።

               ጥር 29/5/2018 ዓ.ም
                         **
የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን ተግባር መሰረት በማድረግ ለከተማው ነዋሪዎች ቢሮውን የሚመለከት ጥያቄዎችን ለመመለስ ረዕቡና አርብን ሙሉ ቀን በመጠቀም ቀልጣፋ፣ፈጣን፣ፍትሀዊና ግልጸኝነት የሰፈነበት አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።

በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ የቢሮው አመራሮች ተገልጋዮችን በማስተናገድ የተገልጋዩን እንግልት በመቀነስ በኩል በልዩ ትኩረት በመስራት ላይ ይገኛል ።

#በ8222_አጭር_ነጻ_የስልክ_መስመራችንን_ለማንኛውም ጥቆማና መረጃዎች ያድርሱን በተጨማሪም ዌብሳይታችንን  http:www.aaps.gov.et ይጎብኙ