ለቢሮው አጠቃላይ ሰራተኞች በቅሬታ አቀራረብና ስርዓት ላይ ስልጠና ተሰጠ።

ህዳር 11/2018 ዓ.ም(ሰፀአስ ቢሮ)
****
የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ የሰው ሀብት አስተዳደርና የአይሲቲ ቡድን በጋራ በመሆን ለቢሮው አጠቃላይ ሰራተኞች በቅሬታ አቀራረብና ስርአት ሲስተም ላይ ስልጠና ሰጥቷል።
በስልጠናው ላይ በመገኝት መልዕክት ያስተላለፍት ወ/ሮ አልማዝ ታደለ የቢሮው የሰው ሀብት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሲሆኑ ተቋሙ ከአሁን ቀደም በተለያየ ግዜ ሰራተኛውን በማብቃት ቴክኞሎጂን ተጠቅሞ ከዘመኑ ጋር አብሮ ለማስኬድና የወረቀት ስራን ለማስቀረት በማሰብ በርካታ ስልጠናዎችን መስጠት እንደተቻለ ገልጸው
የዛሬው ስልጠና ደግሞ ሰራተኛው ማንኛውንም ስራ በሲስተም ተጠቅሞ ቅሬታ ማቅረብ በሚፈልግበት ወቅት ሰራተኛው ሲስተውን በሚገባው በደንብ በመጠቀም ማቅረብ እንዲችል ለማድረግ ታስቦ እንደተዘጋጀ ጠቅሰው ከስልጠናው በሏላ በደንብ እራስን ከቴክኖሎጂው ጋር እራሳቸውን አዳብረውና አቅማቸውን በመጠቀም አስፈላጊውን አገልግሎት እንዲያገኙ ያስችላል ሲሉ ሀሳባቸውን ገልጸዋል።
ስልጠናው የሰጡት አቶ ቅዱስ በላቸውና ወ/ሮ መቅደስ ፍትሀ ከአዲስ አበባ ከተማ ፐብሊክና ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ የአይሲቲ ቡድን ባለሙያዎች ናቸው